አስተያየትዎን በማካፈል
ገንዝብ ያግኙ፡፡

የንግድ ድርጅቶች እና ማህበረሰቦች በመረጃ ላይ ተመርኩዘው ትክክለኛ ውሳኔ መወሰን እንዲችሉ ለማገዝ፣ የእርስዎ አስተያየት እና እውቀት ያስፈልገናል፡፡

እንደተገለፀው

አሰራሩ እንዴት ነው?

አካውንት ይፍጠሩ

በ iOS ወይም Android ሞባይል ስልክዎ ላይ የ Premise አፕሊኬሽንን ዳውንሎድ በማድረግ፣ ኢሜልዎን ተጠቅመው አካውንት ይከፍቱና በጥናቶቻችን ተሳታፊ መሆን ይጀምራሉ ማለት ነው፡፡

ቀጥሎም በጥናቶችን ይሳተፉ

አፑን ይክፈቱና በውስጡ በሚያገኟቸው አጫጭር ጥናቶቻችን ወይም ተግባራቶቻችን ይሳተፉ፡፡

ከዚያም ክፍያዎን ይውሰዱ

እንደየሃገሩ የምናቀርበው የክፍያ ማውጫ ዘዴ የተለያየ ቢሆንም፣ ነገር ግን በአጠቃላይ የሰሩበትን ገንዘብ በ Paypal፣ Payoneer፣ ወይም በ Bitcoin አማካኝነት መውሰድ ይችላሉ፡፡